News

- December 13, 2024
በዛሬው እለት ከቻይና ኤምባሲ አመራር አካላት ጋር በቀጣይ በጋራ በምንሰራቸው ወሳኝ ተግባራት እና በሚያስፈልጉን ድጋፎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል።
ሲ/ግ/ማስተር ቶፊቅ ሹሜ ፕሬዝዳንቱን በመወከል ውይይቱ ላይ በመሳተፍ እንደ ሀገር ያሉብንን መሰረታዊ ችግሮች ለመቅረፍ የፌዴሬሽኑን አቋምና ፍላጎት ስለገለፁ በስፖርቱ ቤተሰብ […]
Read More
- December 13, 2024
በቻይና በተካሄደው ዓለም አቀፍ 13ኛው የዤንግዡን የሻዎሊን ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የወከሉ ማስተሮች በቡድን የብር ሜዳሊያ በማምጣት ውድድራቸውን አጠናቀቁ።
በቻይና በተካሄደው ዓለም አቀፍ 13ኛው የዤንግዡን የሻዎሊን ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የወከሉ ማስተሮች በቡድን የብር ሜዳሊያ በማምጣት ውድድራቸውን አጠናቀዋል። በውድድሩ መጨረሻ […]
Read More
- December 12, 2024
የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
የኢትዮጵያ ውሹ ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ጁኒየር ግራንድ ማስተር አቡበከር አህመድ የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት በጠቅላላ ጉባኤው ባስተላለፉት መልዕክት:- የኢትዮጵያ […]
Read More