በዛሬው እለት ከቻይና ኤምባሲ አመራር አካላት ጋር በቀጣይ በጋራ በምንሰራቸው ወሳኝ ተግባራት እና በሚያስፈልጉን ድጋፎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል።

ሲ/ግ/ማስተር ቶፊቅ ሹሜ ፕሬዝዳንቱን በመወከል ውይይቱ ላይ በመሳተፍ እንደ ሀገር ያሉብንን መሰረታዊ ችግሮች ለመቅረፍ የፌዴሬሽኑን አቋምና ፍላጎት ስለገለፁ በስፖርቱ ቤተሰብ ስም ፌዴሬሽኑ ያመሰግኖታል።
በዋናነት በዓለም አቀፍ ስልጠና ዙሪያ :በቁሳቁስ ድጋፍ:በማሰልጠኛ ማዕከል ግንባታ:በፋይናንስ:በአስተዳደርና ቴክኒካል ጉዳዮች ላይ በጥምረት ለመስራትና ሊደግፉን ቃል የገቡበት ጥሩ ውይይት ነበር።

Scroll to Top